|
Sidama National Regional State Science and Technology Agency |
አቶ ተፈራ ባራሳ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኃላፊ መልዕክት
የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሀላፊ መልዕክት
ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን መጠቀም ቅንጦት ሳይሆን ግዴታ ሆነበት ይህም የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን የህልውናም ጉዳይ የሆነበት ደረጃ ላይ ተደርሷል፡፡ ሀገራችን ኢትዮጲያ ለጀመረችው ማህበራዊ፣ፓሊቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ የብልጽግና ጉዞ የሳይንስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ያለው አስተዋጽኦ የላቀ ነው፡፡ በተለይም የሀገሪዉን ኢኮኖሚ በተጨባጭ ያሳድጋሉ ከተለዩ ዘርፎች ኢኮቴ አንዱ ሲሆን ይህም ለዘርፎቹ አስቻይ ሁኔታ በመፍጠር የሚኖው ሚና የጎላ በመሆኑ በሲዳማ ክልልም በዘርፉ በቀጣይ ትኩረት አድርጎ ለመስራት ያለውን የመሠረተ ልማት እና የሰው ኃይል ለይቶና ቆጥሮ በማወቅና አስፈላጊውን የማሻሻያ እርምጃ በመውሰድ አስፈላጊውን ሚና በመጫወት እንዲቻልና በሚሰጡ የመንግስታዊ አገልግሎቶች ችግር ፍቺ፣ ወጪ ቆጣቢ፣ ቀልጣፋ፣ ጊዜ ቆጣቢ በመሆነ መንገድ ለመስጠት ጥረቶች ተጀምረዋል፡፡በሀገር ደረጃ በተያዙት ስትራቴጂዎች አንድ የሆነው ዲጂታል ኢትዮጲያ 2025 ፈጠራ የታከለበትና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችል ስትራቴጂ ሲሆን የመንግስትን፣የግሉ ዘርፍና የልማት ኤጀንሲ ተዋንያን በአንድ ላይ በማሰባሰብ፣ መሰረታዊ የዘርፍ ተነሳሽነቶችን በመለየት የሀገሪቱን የደጂታል ኢኮኖሚ ጉዞን ለማሳለጥ እንዲሁም የኢትዮጲያ የዲጂታል ትራስፎርሜሽንን በግንባር ቀደምትነት ለመምራት የሚችሉና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ሊጠቀሙ የሚችል ዘርፎችን በመየት ሥራዎች ተጀምረዋል በዚህም የክልሎች
ቴክኖሎጂ እና ኢኖቪሽን የመጪው ትውልድ ቋንቋ ነው!!!