የኢኮቴ የግል ሥራ ፈጠራና የማህበረሰብ መረጃ ማዕከላት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የሚሠጡ አገልግሎቶች
- ወጣቶችን በማደራጀትና በማሰልጠን በኢኮቴ ዘርፍ በግል ሥራ እንድሰማሩ ያደርጋል፤ ይከታተላል፡፡
- የኢኮቴ ቢዝነስ ኢንኩቤሽን ማዕከላትን በማቋቋም በኢኮቴ ዘርፍ የተመረቁ ወጣቶችን በማድራጀት ሀገር በቀል የግል ኢንተርፕራይዞችን መፍጠ
የኢንዱስትሪ ዩኒቨርሲቲ ትስስርን ለማጠናከር በኢንተርፕሬኔርሽፕ በትምህርት ላይ ለሚገኙ ወጣቶች የክህሎት ማሳደጊያ ስልጠናና የተግባር ላይ ልምምድ አገልግሎት መስጠት