የመንግስት መ/ቤቶች የውስጥ ኦዲት አገልግሎት 1.የምንግስት ሀብት እና ንብረት ለታለመለት ዓላማ መዋሉን በማረጋገጥ የአሠራር ሥርዓትን በየጊዘዉ እንድሻሻል የምክር አገልግሎት ይሰጣል፡፡ 2.የተገልጋይን ፍላጎት ማዕከል ያደረገ እሴት በምጨምር መልኩ የፋይናንሻል፤የንብረት እና አሰተዳደር ሥራዎችን ኦዲት በማድረግ በቅልጥፍናና በጥራት ለቢሮ ሪፖርት አዘጋጅቶ መስጠት ነዉ ፡፡