Skip to main content

 

በዳይሬክቶሬቱ የሚሠጡ አገልግሎቶች

  • የወረዳኔት  መንግስት መረጃ ስርዓትን ተደራሽ ማድረግና ማስተዳደር
  • የቪዲዮ ኮንፈራንስ ማዕከላትን ማቋቋም እና የቪዲዮ ኮንፈራንስ አገለግሎት መደስጠት
  • የዳታ ስቶሬጅ እና ባክአፕ አገልግሎት መስጠት
  • የዳታና የኔትወርክ ደህንነት ቁጥጥር አገልግሎት መስጠት
  • ኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ዝርጋታ፣ መሳሪዎች አቅርቦትና ማስተዳደር ዙሪያ የድጋፍና የማማከር አገልግሎት መስጠት
  • የማህበረሰብ መረጃ ማዕከላትን ማህሰብ ሬዲዮ ጣቢያዎችን እና ሩራል ኮኔክቲቪትን ተደራሽ ማድረግና አገለግሎት መስጠታቸዉን ማረጋገጥ፡፡
  • የኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ዝርጋታና መሳሪዎች ዲዛይንና ስፔስፊኬሽን ማዘጋጀት
  • የኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂ የመሳሪያዎች አቅርቦት፣ ጥገናና ዕድሳት አገልግሎት መስጠት
  • ኢኮቴ ቢዝነስ ኢንኩቤሽን ማዕከላትን በማቋቋም በኢኮቴ ዘርፍ የተመረቁ ወጣቶችን በማድራጀት ሀገር በቀል የግል ኢንተርፕራይዞችን መፍጠር
  • የኢንዱስትሪ ዩኒቨርሲቲ ትስስርን ለማጠናከር በኢንተርንሽፕ በትምህርት ላይ ለሚገኙ ወጣቶች የክህሎት ማሳደጊያ ስልጠናና የተግባር ላይ ልምምድ አገልግሎት መስጠት