Skip to main content

የሚሰጡ አገልግሎቶች

  • የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መሣሪያዎች ጥገናና ዕድሳት  ማካሄድ          
  • የዳሰሳ ጥናት በማድረግ መሰረታዊ  የኮምፒውተር  ስልጠና መስጠት        
  • ከፍተኛ (advance) ስልጠና መስጠት        
  • የዳሰሳ ጥናት በማድረግ  ለኢኮቴ መሳሪዎች  ስፔስፍኬሽን ማዘጋጀትና መገምገም       
  • ወቅታዊ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ        
  • የቅድመ ጥገና ሥርዓትን ማዘጋጀት
  • የቪዲዮ ኮንፍራንስ አገልግሎት መስጠት
  • ድረ-ገፆችን ሰርቨር ላይ የማስቀመጥ ስራ(hosting)መስራት
  • የማህበረሰብ መረጃ ማዕከል ማቋቋም    
  • የመረጃ ልውውጥ አገልግሎት/ /Exchange mail service/ መስጠት        
  • የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ማቋቋም       
  • ደህንነትና ቁጥጥር ማድረግ       
  • ውስብስብ  የሆነ እና ያልሆነ የመረጃ መረብ ዝርጋታ ማድረግ        
  • የመረጃ መረብ ቴክኒካል ድጋፍ መስጠት        
  • የዲዛይንና ጥናት  እንዲሁም  ዝርዝር መለኪያ ማዘጋጀት        
  • የአይሲቲ ባለሙያዎች የቅጥር ፈተና ዝግጅት ማድረግ       
  • የብቃት ማረጋገጫ መረጃ ዝግጅት