Skip to main content
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ!!

#Sidaama:Techo Barra Badheessa, 28/2015 M.D Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Sayinsenna Tekinoloojete Ejense Babaxitino Federaalete Uurrinshubba Ledo Halante Loosate Sumumete Sheemaate Malaatissinno

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ:

1. ከኢትዮጵያ ባዮና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

2. ከኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለሥልጣን እና

3. ከኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ጥበቃ ባለስልጣን ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ!!

================================

የሲዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ከተቋማቱ ጋር የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረመዋል፡፡ የመግባቢያ ሰነዱ ዋና ትኩረትም የቴክኖሎጂ ፈጠራ፣የማህበረሰብ እውቀት ጥበቃና የጨረር መከላከልና መቆጣጠር ስራዎች ላይ በጋራ የመስራትን መሠረት ያደረገ እንደሆነም ተገልጿል፡፡

በአጠቃላይ በስምምነቱ መሰረት የቴክኖሎጂ ምርምርና የሽግግር ስራዎች ፣ የአቅም ግንባታ ስራ፣ የማማከር ስራ እና የአእምሯዊ ንብረት ባለቤትነት ጥበቃ እና የጨረር መከላከልና መቆጣጠር ስራዎችን በጋራ የሚሰሩ እንደሆነ ተግልጿል።

Sidaama Science And Technology Agency

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ

Badheessa መጋቢት -28-2015 M.D

አዲስ አበባ